Thursday, 25 September 2014

ኃይለማርያም ደሳለኝን ለመቃወም በኒውዮርክ ሰልፍ ተጠራ

EMF) በኒው ዮርክ የተባበሩት መንግስታት ስብሰባ እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ የብዙ አገራት መሪዎች የተገኙ ሲሆን፤ የኢትዮጵያው ጠ/ሚ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝም በዚሁ ስብሰባ ላይ ተገኝተዋል። በኒዎ ዮርክ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንም በኢትዮጵያ መንግስት የሚደገውን ጥቁር ሽብር በመቃወም፤ ዛሬ ሃሙስ ከጠዋቱ 11፡00 ኤ.ኤም – 1፡00 ፒ.ኤም የሚቆይ የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል። ለኢ.ኤም.ኤፍ የደረሰው መረጃ እንደሚያሳየው ከሆነ፤ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት ላይ የተቃውሞ ድምጽ ለማሰማት ኢትዮጵያዊያኑ በ47 Street & 1st Avenue መገናኛ ላእይ እንዲገኙ ጥሪ ቀርቧል።
posted By Daneil zeleke

No comments:

Post a Comment